እማሆይ ትሬዛ
እማሆይ ትሬዛ (1910-1997 እ.ኤ.አ) የሮማ ካቶሊክ መነኩሴ የነበሩ ሲሆን ድሆችን እና የተገፉ ሰዎችን በመላው አለም ለመርዳት ጊዜያቸውን የሰጡ ነበሩ። በርካታ ዓመታትን በካልካታ ህንድ ውስጥ የሚሽነሪ የረድኤት ድርጅት በማቋቋም እርዳታ የሚያስፈልጓቸውን ሰዎች በመርዳት ጊዜያቸውን አሳልፈዋል። በ1979 እ.ኤ.አ እማሆይ ትሬዛ የሰላም ኖቬል ተሸላሚ ሆነዋል። እንዲሁም የበጎ አድራጎት አርአያ ለመሆን በቅተዋል። በ2016 እ.ኤ.አ እማሆይ ትሬዛ በሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቅድስት ትሬዛ በመባል ከቅዱሳን ተርታ ተሰልፈዋል። እማሆይ ትሬዛ የተወለዱት 1910 እ.ኤ.አ ኮፒ የመቄዶኒያ ሪፐብሊክ ውስጥ ነው። ስለልጅነት ጊዜያቸው ብዙም አይታወቅም ነገር ግን በወጣትነት እድሜያቸው መነኩሴ ለመሆን እንደተጠሩ እና ድሆችን ለመርዳት ፈጣሪ እንደመረጣቸው አመኑ። በ18 ዓመታቸው በአየርላንድ የመነኩሴዎች ቡድን ውስጥ ለመቀላቀል ፈቃድ አገኙ። ከጥቂት ወራት ስልጠና በኋላ ከሎሬቶ እህቶች ጋር ወደ ህንድ ለመጓዝ ፍቃድ አገኙ። መደበኛ ሐይማኖታዊ ቃለ መሐላ በ1931 እ.ኤ.አ በመፈፀም ቅድስት የሊሴክስ ቅድስት ቴሬስ የሚለውን ስም መረጡ - ይህ ስም የቅዱሳን ሚሽነሪዎች ስያሜ ነው። ህንድ በደረሱበት ወቅት በመምህርነት አገልግለዋል ሆኖም ግን በካልካታ በተስፋፋው ድህነት ምክንያት “የሚሽነሪ ተራድኦ” ለማቋቋም ቻሉ። የዚህ ሚሽን ተቀዳሚ ዓላማ ረዳት
ሄነሪ ፎርድ
ሄነሪ ፎርድ አሜሪካዊ የብዝነስ አብዮተኛና የፎርድ መኪና አምራች ባለቤት ነው፡፡ ፎርድ የአውቶሞቢል ቀመር ያገኘ ሰው ሳይሆን በብዙ አሜሪካዊያን የምትመች የአመረት ሰው እንጂ፡፡ ትውልድ ሄነሪ ፎርድ በሀምሌ 30/1863 እ.አ.አ በሚቺጋን ተወለደ፡፡ ፎርድ በአባቱ በኩል አይርላንዳዊ ሲሆን እናቱ የቤልጂዬም ዘር ያለባት አሜሪካዊ ነች፡፡ የፎርድ ቤተሰቦች ሀብታም የነበሩ ሲሆን አጎቶቹ የሀገርቷ ሀብታሞች ውስጥ የሚመደቡ ናቸው፡፡ ፎርድ በሳምንቱ መጨረሻ 4 ማይል ያህል ርቀት እየተጓዘ ቤተክርስቲያን መሄድ ፀሎት ይፈፅም ነበር፡፡ የስራ ህይወት በ1891 እ.አ.አ ፎርድ በእንጂነሪንግ ተመርቆ ኤዲሰን የተባለ ካምፓኒ ውስጥ ተቀጠረ፡፡ ከ2 አመት ቆይታ ቡኋላ ዋና እንጂነር በማደግ ገንዘቡንና ግዜውን ወደራሱ ጥናት ማድረግ ገባ፡፡ በዚህም ጥረቱ በ1896 እ.አ.አ በራሱ የሚሰራ መኪና ለመስራት በቃ፡፡ የመጀመሪያ ሙከራውን በሰኔ 4/1896 እ.አ.አ አደረገ፡፡ ሄነሪ ፎርድ ከማልኮምሶን ከተባለ ጓደኛው ጋር በመሆን በሰኔ 16/1903 እ.አ.አ ፎርድ ሞተርስ ኩባንያ አቋቋሙ፡፡ የመጀመሪያ ስራቸውን በጥቅምት 1/1908 እ.አ.አ አስተዋወቁ፡፡ ፎርድ ህልሙ ሩቅ ነበር፡፡ በመጀመሪያው የአለም ጦርነት ከአውቶሞቢል አምራችነት ወደ አውሮፕላን አምራችነት ተሸጋገረ፡፡ በፎርድ ኩባንያ ውስጥ በፕሬዝዳትነት ሲያገለግል የነበረው ልጁ ኤደሴል ፎርድ በግንቦት 1943እ.አ.አ አረፈ፡፡
አልበርት አይንስታይን
በጀርመን ሀገር በማርች 14 1879 አ.ም በጀርመን ኡልም ከተማ ተወለደ ፤ ከዛም አንደ አመት እንደሞላው መላው ቤተሰቡ ወደ ሙኒክ የተባለቸ የጀርመን ከተማ የአልበርት አባትና አጎት የመሰረቱትን የኤሌክትሪክ እቃዎቸ ማምረቻ ድርጅት ለማስተዳደር አቀኑ፤ ከ14 አመታት በኋላ ግን ድርጅቱ ሲከስር ቤተሰቦቹ በድጋሚ ወደ ጣሊያን ሲያመሩ አልበርት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እስኪያጠናቅቅ ሙኒክ ኑሮውን ቀጠለ ፤ ከዛም በ16 አመቱ ስዊዘርላንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ከአጠናቀቀ በኋላ በ1896 አ.ም አልበርት ለ4 አመታት የሚቆይ የሂሳብ እና ፊዚክስ የማስተማር ዲፕሎማ ትምህርት ክፍል የመመዘኛ ፈተናውን በአጠቃላይ ጥሩ ውጤት በማምጣት በተለይም ደግሞ በፊዚክስና ሂሳብ ይበልጥ የተሻለ ውጤቴ በማስመዝገብ ዙሪክ ስዊዘርላነድ ፖሊቴክኒክን ተቀላቀለ ፤ ከነበሩትም 6 ተማሪዎች ብቸኛዋ ሴት ተማሪን እና የወደፊት ባለቤቱ የምትሆነውን ሚሌቫ ማሪክን ተዋወቃት። በ1903 አ.ም አልበርት እና ሚሌቫም ተጋቡ ፤ የመጀመሪያ ልጃቸውንም ሀንስ በማለት ሰየሙት ፤ ሁለተኛ ልጃቸውም በ1910 ሲወለድ ኤድዋርድ በማለት ስም ሰጡት ፤ ከተጋቡ 16 አመታት ካሳለፉ በኋላ ግን አልበርት እና ማሪክ ትዳራቸው ፈረሰ ፤ አልበርት ከመጀመሪያ ባለቤቱ ከተፋታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከኤልሳ ጋር ትዳር
ሮዛ ፓርክስ
ሮዛ ሉዩስ ፓርክስ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና አክቲቪስት የነበረች አሜሪካዊነት ነች፡፡ በአሜሪካ ኮንግሬስ የነጻነት እናት እና ለሰብዓዊ መብት ቀዳማዊት እመቤት ተብላ ተሰይማለች፡፡ ትውልድ ሮዛ ፓርክስ የተወለደችው በአላባማ ግዛት ሲሆን ግዜውም የካቲት 4/1913 ነው፡፡ የአፍሪካ የዘር ግንድ ያላት ስትሆን በቅድመ አያቷ በኩል የስኮት-አይሪሽ ዘርም አላት፡፡ ሮዛ በህፃንነቷ ብዙ ችግሮችን የተጋፈጠች፤ በቶንሲል በሽታና በድህነት የተጠቃች ነበረች፡፡ የስራ ህይወት ለነጭ አልነሳም ስለ ማለቷ ሮዛ የሙሉ ቀን ሰራተኛ ስትሆን ወደ ቤቷ የምትመለሰው ምሽት ላይ ነበር፡፡ ከዕለታት በአንዱ ቀን ዕለተ ሀሙስ ታህሳስ 1/1955 ወደ ቤቷ ለመመለስ አውቶቡስ ተሳፈረች፡፡ አውቶቡስ 2 መቀመጫ ደረጃዎች ነበሩ፤ ለነጮችና ለጥቁሮች፡፡ ከፊት የነበሩ መቀመጫዎች ተይዞ ስለነበሩ ወደኋላ ለነጮች የተዘጋጀ ወንበር ላይ ተቀመጠች፡፡ የአውቶቡሱ ሹፌር ጃምስ ብሌክ ነጭ ፈረንጅ ነበር፡፡ አውቶብሱ በሰዎች የተጨናነቀ ስለነበር በግዜው አላስተዋለም ነበር፡፡ ከቆይታ ቡኋላ ሮዛ መቀመጫዋ ላይ ተቀመጣ ሌሎች ነጮች ቁሞ እየሄዱ ነበር፡፡ በዚህ መሃል ነበር እንድትነሳ ትዕዛዝ የሰጣት መልሷ ግን እምቢታ ነበር፡፡ ሮዛ ፓርክስ ከክስተቱ ከዓመት ቡኋላ ስለሁኔታ ስትናገር ‹‹ሹፌሩ እንድነሳ ትዕዛዝ ሲሰጠኝ መላ ሰውነቴ ኩርትም አለ››፡፡
ኔልሰን ማንዴላ
ኔልሰን ማንዴላ (1918-2013) ደቡብ አፈሪካዊ የፖለቲካ አቀንቃኝ ሲሆን የአፓርታይድ አገዛዝን በመቃወም ከ20 ዓመት በላይ በእስር አሳልፏል። እ.ኤ.አ በ1994 ማንዴላ የመጀመሪያው የአፍሪካ ዴሞክራሲያዊ መሪ ሆኖ ተመረጠ። እ.ኤ.አ በ1993 የኖቬል የሰላም ሽልማት በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የነበረውን የዘር መድልዎ ለማስቆም ባበረከተው አስተዋፅኦ ተሸልሟል። የደቡብ አፍሪካ ዲሞክራሲያዊ አባት ተደርጐ ይወሰዳል። እንዲሁም አገሪቱ አንድ ለማድረግ ባበረከተው አስተዋፅኦ በስፋት ይደነቃል። ኔልሰን ማንዴላ በ21ኛ መቶ ክፍለ ዘመን እጅግ ከሚደነቁ የፖለቲካ መሪዎች መካከል አንዱ ነው። በተለይም የሚታወቅበት በአዲሱ አገር ይቅርታ ስለማድረግ ባደረገው አስተዋፅኦ ነው። ኔልሰን ማንዴላ ትራንስኬይ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እ.ኤ.አ በሐምሌ 18 ቀን 1918 ተወለዱ። ኔልሰን ማንዴላ በጦሳ ጐሳ መጠሪያ ማዲባ በመባል ይታወቃል። ማንዴላ የአካባቢው ጐሳ መሪ ቴምብ ጐሳ አባል ነው። በወጣትነቱ ኔልሰን ማንዴላ በአካባቢ ጐሳ ባሕላዊ ስነ ስርዓቶች ላይ ይሳተፍ ነበር። ሆኖም ግን ከአባቱ በተለየ ሁኔታ ሙሉ ትምህርት ተከታትሏል። ማንዴላ በፎርት ሄር ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እና ዊትዋተርስላንድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ተከታትሏል። ኔልሰን ማንዴላ ጐበዝ ተማሪ ሲሆን በ1942 በሕግ ዲግሪውን አግኝቷል። በዩኒቨርስቲው ቆይታ ኔልሰን ማንዴላ ነጭ ባልሆኑ ዜጐች ላይ
አብርሃም ሊንከን
አብርሃም ሊንከን በኬንተኪ ሃርዲን ውስጥ እ.ኤ.አ የካቲት 12 ቀን 1809 ተወለደ። ቤተሰቡ መካከለኛ ቤተሰብ ሲሆን ወላጆቹ የቨርጂኒያ ተወላጆች ሲሆኑ ሐብታም ወይም በጣም ታዋቂ አልነበሩ። በልጅነቱ አብርሃም እናቱን ያጣ ሲሆን አባቱም ወደ ኢንዲያና ተጓዘ። አብርሃም እንጨት በመፍለጥ እና ሌሎች የጉልበት ሥራዎች መስራት ነበረበት። ነገር ግን ለእውቀት ባለው ጥማት በትምህርቱ ለመላቅ ጠንክሮ ይሰራ ነበር። ይህም የሕግ ባለሙያ እንዲሆን አስችሎታል። በኢሊኖይ ተዘዋዋሪ ፍርድ ቤት ለ8 ዓመታት ሰርቷል። ፍላጐቱ፣ ችሎታው እና ጠንካራ ሠራተኝነቱ በማንም ዘንድ የተመሰከረለት ነው። አብርሃም ሊንከን በኬንተኪ ሃርዲን ውስጥ እ.ኤ.አ የካቲት 12 ቀን 1809 ተወለደ። ቤተሰቡ መካከለኛ ቤተሰብ ሲሆን ወላጆቹ የቨርጂኒያ ተወላጆች ሲሆኑ ሐብታም ወይም በጣም ታዋቂ አልነበሩ። በልጅነቱ አብርሃም እናቱን ያጣ ሲሆን አባቱም ወደ ኢንዲያና ተጓዘ። አብርሃም እንጨት በመፍለጥ እና ሌሎች የጉልበት ሥራዎች መስራት ነበረበት። ነገር ግን ለእውቀት ባለው ጥማት በትምህርቱ ለመላቅ ጠንክሮ ይሰራ ነበር። ይህም የሕግ ባለሙያ እንዲሆን አስችሎታል። በኢሊኖይ ተዘዋዋሪ ፍርድ ቤት ለ8 ዓመታት ሰርቷል። ፍላጐቱ፣ ችሎታው እና ጠንካራ ሠራተኝነቱ በማንም ዘንድ የተመሰከረለት ነው። ሜሪ ቶድን አግብቶ አራት
ማርቲን ሉተር ኪንግ
ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር በአሜሪካ የሰብዓዊ መብት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ዋነኛው ተፅእኖ ፈጣሪ ነበር። የማርቲን ሉተር ኪንግ ብጥብጥ አልባ ተቃውሞ በአሜሪካ ውስጥ ስላለው የዘር መድልዎ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያስቻለ ነበረ። በዚህም መሠረት ዋነኛ የፖለቲካ ለውጥ አራማጅ ነበረ። ማርቲን ሉተር ኪንግ ከዚህ በተጨማሪ የተዋጣለት ተናጋሪ ነበረ። በዚህ ችሎታውም የበርካታ ሰዎችን አስተሳሰብ እና ልቦና መግዛት ችሏል። ማርቲን ሉተር ኪንግ ጂኒየር እ.ኤ.አ ጥር 15 ቀን 1929 አትላንታ ውስጥ ተወለደ። አባቱና አያቱ የአፍሪካ አሜሪካውያን ባፕቲስት ቤተክርስቲያን መጋቢዎች ነበሩ። ማርቲን ሉተር ኪንግ አትላንታበሚገኘው ሞርሃውስ ኮሌጅ (የጥቁሮች ኮሌጅ) ከተማረ በኋላ ፔንሲልቫንያ እና ቦስተን ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ስነ መለኮት ሴማናሪ ትምህርቱን ተከታትሏል። በዩኒቨርስቲ ቆይታው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጥቁር አሜሪካዊያን ላይ ስለሚደርሰው የእኩልነት መነፈግ እና ኢፍትሐዊ መድሎ ተገነዘበ። በተለይም በጋንዲ ብጥብጥ አልባ ተቃውሞ ፍልስፍና ተመሰጠ። የጋንዲ ፍልስፍና ከባፕቲስት እምነት አስተምህሮ ጋር የተዛመደ መሆኑን ተገነዘበ። በ24 ዓመቱ ኪንግ ኮሬታ ስኮት የተባለች ቆንጆ እናተሰጥቶ ያላት ወጣት ሴት አገባ። ካገባ በኋላ ኪንግ አላባማ ሞንትጐመሪ ዴክስተር ጐዳና በሚገኘው ባፕቲስት ቤተክርስቲያን ሠባኪ ሆነ። የሞንትጐመሪ የአውቶቡስ ተቃውሞ
ማሀትማ ጋንዲ
ማሀትማ ጋንዲ በህንድ ፖለቲካዊ የነፃነት እንቅስቃሴ የነበረው ዋነኛ መሪ በ1869 አ.ም ፖርባንዳር ተወለደ። የእናቱም ሀይማኖታዊ ታማኝነት ለጋንዲ ባህሪ ዘላቂ ተጽኖ አዋለበት ። ጎበዝ ተማሪ የነበረው ጋንዲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እየተከታተለ አባቱ በሞት ሲለዩ ጉዞውን ወደ ኢንጊሊዝ ሀገር አድርጎ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪውን ያዘ። በዛም ጊዜ መጽሀፍ ቅዱስን አጥንቶ በእየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶች ትህትና አና ምህረት የሚሉት ሀሳቦች ተጽዕኖ አሳደሩበት ። በ1883 አ.ም የ13 አመቱ ጋንዲ የ14 አመቷን ካስቱረባይን አግብቶ ። የመጀመሪያ ልጃቸው ከተወለደ ከጥቂት ቀናት በኋላ ቢሞትም ። የ4 ወንድ ልጆች አባት ለመሁን በቃ። የህግ ትምህርቱን አጠናቆ ወደ ህንደ እንደተመለሰ ወዲያውኑ ወደ ደቡብ አፍሪካ የህግ ትምህርቱን ስራ ላየ ለማዋል አመራ። ጋንዲም ደቡብ አፍሪካ በነበረው ህንዶች ላይ በሚደርሰው መድሎና ህገ-ወጣዊ ሁኔታዎች በጣም አዘነ ። በመቀጠል የመጀመሪያውን የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ ። ደቡብ አፍሪካም ለ21 አመታት ቆይቶ በ1915 አ.ም ወደ ህንድ ተመለሶ የእራስ ማስተዳደርን ሀሳብ በመያዝ የህንድ ብሄራዊ አንቅስቃሴ መሪ ሆኖ መስራት ጀመረ ። ጋንዲ ተከታታይ ሰላማዊ ሰልፎችን በስኬት ሲያካሂድ ኢንጊሊዝ ሰልፎቹ ሰላማዊ ስለነበሩ
ሲግመንድ ፍሮይድ
አውስትሪያኑ የነርቭ ህክምና ስፔሻሊስት የነበረው ሲግመንድ ፍሮይድ በሜይ 6 1856 አ.ም በፍሪበርግ በጊዜው የአውስትሪያ ግዛት የአሁኗ ቼክ ሪፐብሊክ ተብላ በምትጠራው ከተማ ተወለደ። ልጅነቱንም በሊፕዚግ እና ቪየና እያሳለፈ ቆይቶ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በጣም ጥሩ ዉጤት አስመዝግቦ ። በተለይም በተለያዩ የአውሮፓ ቋንቋዎች የተለየ ችሎታው ይታወቃል ። በ17 አመቱ ፍሮይድ በቪየና ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ክፍል በፍልስፍና ። በፊዚዮሎጂ እና የእንስሳት ትምህርት ክፍሎች ላይ ለመማር ተቀላቀለ። በ1881 አ.ም ትምህርቱን አጠናቆ በቪየና አጠቃላይ ሆስፒታል በስነ-አእምሮ ክሊኒክ ክፍል እየሰራ በጎን የምርምር ስራውን ቀጠለ ። ከነዚህም ምርምሮች ኮኬን ሚባለውን አደንዛዝ ዕጽ አእምሮ ላይ ሚያደርሰውን ጉዳትና ለእምሮአዊና ሰውነታዊ ችግሮች መፍትሄነት ያለው ጥቅም እና የአፌዚያ ጥናቶች ይጠቀሳሉ። በቪየና አጠቃላይ ሆስፒታል ከ5 አመታት ቆይታ በኋላ የግሉን በነርቭ ህክምና ላይ ያተኮረ ክሊኒክ ከፍቶ መስራት ጀመረ ። ከዚያም በ1886 አ.ም ከማርታ በርኔስ ጋር ተጋብቶ ስድስት ልጆችን ወልደው ይኖሩ ነበር ። ፍሮይድ ያበረታታው የነበረው ስልት ታካሚዎች ውስጣቸው ታምቆ ያለውን ሀሳብና ስሜት እንዲገልጹ ነበር ። በመጀመሪያም ሂፕኖሲስን ቀጥሎም በቀዳሚነት ሚታወቅበት ትራንስፈራንስን በመጠቀም ነበር ።
ባራክ ሁሴን ኦባማ
ባራክ ሁሴን ኦባማ የጥቁር ህዝቦች አንገት ቀና ያደረገ የአሜሪካ መሪ፡፡ ባራክ ኦባማ 44ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆኖ ያገለገለ ጥቁር አሜሪካዊ መሪ ነው፡፡ ልዕለ-ሀያሏን ሀገረ አሜሪካ ለ2 የፕሬዝዳትነት ግዜያት አገልግሏል፡፡ ትውልድ ባራክ ኦባማ በነሀሴ 4/1961 እ.አ.አ በሃዋይ ግዛት ተወለደ፡፡ አሜሪካን በፕሬዝዳንትነት ከአገለገሉ ሰዎች በሃዋይ የተወለደ ብቻኛ ሰው ነው፡፡ ኦባማ የተወለደው ከነጭ እናትና ከጥቁር አባት ሲሆን የእናቱ የዘር ሀረግ የሚመዘዘው ከጀርመን ሲሆን አባቱ ኬኒያዊ ነበር፡፡ ቤተሰቦቹ የተጋቡት በየካቲት 2/1961 እ.አ.አ ሲሆን ኦባማን የወለዱት ከጋብቻ ቡኋላ በ6 ወራቸው ነበር፡፡ የስራ ህይወት ቺካጎ የህግ አማካሪነት - በ1991 እ.አ.አ ኦባማ ለ12 ዓመታት ያህል በህግ በዩሊቨርሲቲ ኦፍ ቺካጎ በአስተማሪነት አገለገለ፡፡ ከ1997-2004 እ.አ.አ በኢሊኖእስ ግዛት ሴነተር በመሆን ለ7 አመት አገለገለ፡፡ በኢሊኖእስ ግዛት ባገኘው ሴነተርነት በመጠቀም በ2004 እ.አ.አ ለአሜሪካ ሴነተርነት ተወዳደረ፡፡ በዚህም በጥር 3/2005 እ.አ.አ የአሜሪካ ሴኔት ሆኖ ተመረጠ፡፡ ‹‹ታማኝ ዴሞክራት›› በመባልም ተገለፀ፡፡ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦበማ ባራክ ኦባማ በ2008 እ.አ.አ አለምን ጉድ ያሰኘውን የአሜሪካ ምርጫ ፉክክር ከጆን ማኬን ጋር በመወዳደር አሸንፎ የልዕለ-ሀያሏ አሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመረጠ፡፡ አለም ከጫፍ እስከ
ጆን ፈ. ኬኔዲ
ጆን ፈ. ኬኔዲ 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት፤ ፖሎቲከኛና ተወዳጅ ሰው ነበር፡፡ ኬኔዲ የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባል ነበር፡፡ ኬኔዲ በአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ታሪክ ውስጥ ልክ እንደ አብረሃም ሊንከን በሰው ነው የተገደለው፡፡ ትውልድ ጆን ፈ. ኬኔዲ የተወለደው በግንቦት 29/1917 በማሳቹሰትስ አሜሪካ ነበር፡፡ የኬኔዲ የዘር ሀረግ የሚመዘዘው ከአይርላንድ ነው፡፡ ኬኔዲ ለቤተሰቡ 2ኛ ልጅ ሲሆን በአጠቃላይ 9 ናቸው፡፡ ኬኔዲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው በእድዋርድ ዲቮሽን ነበር፡፡ የስራ ህይወት በአሜሪካ አየር ሀይል (1941-1945) ጆን ፈ. ኬኔዲ በጦር ሀይል ውስጥ ስኬታማ የሚባል ህይወት አሳልፏል፡፡ የተለያዩ ሽልማቶችን በቆይታው አግኝቷል፡፡ ለአብነት ያህል የ2ኛ የአለም ጦርነት ድል ሜዳሊያ የሚጠቀስ ነው፡፡ ኬኔዲ ታለቅ ወንድሙ ፖሎቲከኛ ነበር፡፡ የወንድሙን ፈለግ በመከተል የህይወት አቅጣጫውን ወደ ፖሎቲካ በማዞር አዲስ የህይወት ምዕራፍ ጀመረ፡፡ ፕሬዝዳንትነት (1961-1963) ጆን ፈ. ኬኔዲ ጥር 20/1961 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመረጠ፡፡ ጆን ፈ. ኬኔዲ በመጀመሪያ ንግግሩ አሜሪካዊያን ለሀገሮች እድገት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላለፈ፡፡ ‹‹ Ask not what your country can do for you; ask what you can do for your country.›› ለጠቅላለው ለአሜሪካ ህዝብ
ማይከል ጃክሰን
ማይከል ጆሴፍ ጃክሰን አሜሪካዊ ዳንሰኛ፤ የዜማ ደራሲና ዘፋኝ ነው፡፡ በቅፅል ስሙ ‹‹የፖፕ ንጉስ›› በማባልም ይታወቃል፡፡ ዝናው ከአለም ጫፍ እስከ ጫፍ ድረስ የናረ፤ ቡዙ ሽያጭ ያስመዘገበ ቁጥር 1 ዘፋኝ ነበር፡፡ ለ4 አስርተ ዓመታት ተወዳጅነቱ ያስመሰከረ ጥበበኛ ነበር፡፡ ትውልድ ማይከል ጆሴፍ ጃክሰን የተወለደው ነሀሴ 29/1958 እ.አ.አ፡፡ ለቤተሰቡ 8ኛ ሲሆን ከአፍሪካ አሜሪካዊ ቤተሰብ የተገኘ ነው፡፡ ማይከል የተወለደው በእንዲያና ቺካጎ ከተማ ነው፡፡ እናቱ የፒያኖ ተጫወች ስትሆን አባቱ ቦክሰኛ ነበር፡፡ አባቱ በትርፍ ግዜው ጊታር በመጫወት ቤተሰቡን ያስተዳድር ነበር፡፡ ማይከል 3 እህቶችና 5 ወንድሞች አሉት፡፡ የስራ ህይወት ማይከል ሀ ብሎ የዝናን ጣዐም ማጣጣም የጀመረው ከወንድሞቹ ጋር በ1984 ነበር፡፡ መላው ቤተሰቡ አንድ ላይ በመሆን ጃክሰን ባንድ መሰረቱ፡፡ ከዚያች ቅፅበት ጀምሮ ማይከል የተለያዩ ክብርና ሽልማቶችን የግሉ አደረገ፡፡ የሚሊኒየሙ ወንድ አርቲስት፤ የክፍለ ዘመኑ የአሜሪካ አርቲስትና የሚሊኒየሙ የፖፕ አርቲስት ሽልማቶችን አሸንፏል፡፡ በሮክና ሮል ዘርፍም ከወንድሞቹ ጋር በ1997 እንዲሁም በ2001 ምርጥ በመባል ተሸልሟል፡፡ በ1999 ከወንድሞቹ ጋር ቮካል ግሩፕ ሽልማትና በ2002 በዜማ ደራሲነት ሽልማቶችን አገኝቷል፡፡ በ2010 ማይከል በዳንስ ሆል ዘርፍ ሽልማትና እውቅና
ዊልያም ሼክስፒር
ኢንጊሊዛዊ የሆነው ገጣሚና ትያትር ጸሀፊ ዊልያም ሼክስፒር በኤፕሪል 23 1564 አ.ም ስታንፈርድ በምትባል ከተማ ተወለደ ። ምንም እንኳን አባቱ ስኬታማ ነጋዴ ቢሆኑም ሼክስፒር በዩኒቨርሲቲ መማሩን የሚገለልጽ ምንም ማስረጃ የለም ። ግን በስታንፈርድ አዲሱ የንጉሥ ትምህርት ቤት የክላሲካል ላቲን ትምህርት ተምሯል በመባል ይነገራል ። ገና የ18 አመት ልጅ እንደነበረ በእድሜ የምትበልጠውን አን ሃሰዌን አገባት ። ከአንም 2 ሴት ልጆችና አንድ ወንድ ልጅ ወለዱ ። ሀምኔት የተባለው ወንድ ልጃቸው ግን የ11 አመት ታዳጊ እያለ በልጅነቱ ሞተ። ሼክስፒር ከቤተሰቦቹ ርቆ በለንደን ከተማ ግጥሞቹን በመጻፍና ትያትሮቹ ላይ በመስራት አብዛኛው ጊዜውን ያሳልፍ እንደነበር ይታወቃል ። ይሄም ሊመቻችለት የቻለው በ1605 አካባቢ የገዛው ንብረት የገበያ ዋጋው እጥፍ ሊሆን በመቻሉ ነበር። የሼክስፒር አብዛኞቹ የቀድሞ የትያትር ስራዎች አስቂኝ ከነበሩት እንደ “ኤ ሚድሰመርስ ናይት ድሪም” እና ታሪክ ላይ ያጠነጠኑ እንደ “ሄንሪ አምስተኛ” ይጠቀሳሉ ። በቀድሞ 17ኛው ክፍለ ዘመን ሼክስፒር ትያትሮቹን የትራጀዲ ወይም አሳዛኝ ታሪኮች ላይ በማተኮር ሀምሌት ፣ ኦቴሎ ፣ ሮምዮና ጁሊየት እና ንጉሥ ሊር የተባሉትን አበርክቷል ። ከሼክስፒር ምርጥ
