ታሪክ

እማሆይ ትሬዛ 

እማሆይ ትሬዛ (1910-1997 እ.ኤ.አ) የሮማ ካቶሊክ መነኩሴ የነበሩ ሲሆን ድሆችን እና የተገፉ ሰዎችን በመላው አለም ለመርዳት ጊዜያቸውን የሰጡ ነበሩ። በርካታ ዓመታትን በካልካታ ህንድ ውስጥ የሚሽነሪ የረድኤት ድርጅት በማቋቋም እርዳታ የሚያስፈልጓቸውን ሰዎች በመርዳት ጊዜያቸውን አሳልፈዋል። በ1979 እ.ኤ.አ እማሆይ ትሬዛ የሰላም ኖቬል ተሸላሚ ሆነዋል። እንዲሁም የበጎ አድራጎት አርአያ ለመሆን በቅተዋል። በ2016 እ.ኤ.አ እማሆይ ትሬዛ በሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን […]

እማሆይ ትሬዛ  Read More »

ሄነሪ ፎርድ

ሄነሪ ፎርድ አሜሪካዊ የብዝነስ አብዮተኛና የፎርድ መኪና አምራች ባለቤት ነው፡፡  ፎርድ የአውቶሞቢል ቀመር ያገኘ ሰው ሳይሆን በብዙ አሜሪካዊያን የምትመች የአመረት ሰው እንጂ፡፡  ትውልድ ሄነሪ ፎርድ በሀምሌ 30/1863 እ.አ.አ በሚቺጋን ተወለደ፡፡ ፎርድ በአባቱ በኩል አይርላንዳዊ ሲሆን እናቱ የቤልጂዬም ዘር ያለባት አሜሪካዊ ነች፡፡  የፎርድ ቤተሰቦች ሀብታም የነበሩ ሲሆን አጎቶቹ የሀገርቷ ሀብታሞች ውስጥ የሚመደቡ ናቸው፡፡  ፎርድ በሳምንቱ መጨረሻ

ሄነሪ ፎርድ Read More »

አልበርት አይንስታይን

በጀርመን ሀገር በማርች 14 1879 አ.ም በጀርመን ኡልም ከተማ ተወለደ ፤ ከዛም አንደ አመት እንደሞላው መላው ቤተሰቡ ወደ ሙኒክ የተባለቸ የጀርመን ከተማ የአልበርት አባትና አጎት የመሰረቱትን የኤሌክትሪክ እቃዎቸ ማምረቻ ድርጅት ለማስተዳደር አቀኑ፤  ከ14 አመታት በኋላ ግን ድርጅቱ ሲከስር ቤተሰቦቹ በድጋሚ ወደ ጣሊያን ሲያመሩ አልበርት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እስኪያጠናቅቅ ሙኒክ ኑሮውን ቀጠለ ፤  ከዛም በ16 አመቱ

አልበርት አይንስታይን Read More »

ሮዛ ፓርክስ

ሮዛ ሉዩስ ፓርክስ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና አክቲቪስት የነበረች አሜሪካዊነት ነች፡፡ በአሜሪካ ኮንግሬስ የነጻነት እናት እና ለሰብዓዊ መብት ቀዳማዊት እመቤት ተብላ ተሰይማለች፡፡ ትውልድ ሮዛ ፓርክስ የተወለደችው በአላባማ ግዛት ሲሆን ግዜውም የካቲት 4/1913 ነው፡፡ የአፍሪካ የዘር ግንድ ያላት ስትሆን በቅድመ አያቷ በኩል የስኮት-አይሪሽ ዘርም አላት፡፡ ሮዛ በህፃንነቷ ብዙ ችግሮችን የተጋፈጠች፤ በቶንሲል በሽታና በድህነት የተጠቃች ነበረች፡፡ የስራ ህይወት

ሮዛ ፓርክስ Read More »

ኔልሰን ማንዴላ 

ኔልሰን ማንዴላ (1918-2013) ደቡብ አፈሪካዊ የፖለቲካ አቀንቃኝ ሲሆን የአፓርታይድ አገዛዝን በመቃወም ከ20 ዓመት በላይ በእስር አሳልፏል። እ.ኤ.አ በ1994 ማንዴላ የመጀመሪያው የአፍሪካ ዴሞክራሲያዊ መሪ ሆኖ ተመረጠ። እ.ኤ.አ በ1993 የኖቬል የሰላም ሽልማት በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የነበረውን የዘር መድልዎ ለማስቆም ባበረከተው አስተዋፅኦ ተሸልሟል። የደቡብ አፍሪካ ዲሞክራሲያዊ አባት ተደርጐ ይወሰዳል። እንዲሁም አገሪቱ አንድ ለማድረግ ባበረከተው አስተዋፅኦ በስፋት ይደነቃል። ኔልሰን

ኔልሰን ማንዴላ  Read More »

አብርሃም ሊንከን 

አብርሃም ሊንከን በኬንተኪ ሃርዲን ውስጥ እ.ኤ.አ የካቲት 12 ቀን 1809 ተወለደ። ቤተሰቡ መካከለኛ ቤተሰብ ሲሆን ወላጆቹ የቨርጂኒያ ተወላጆች ሲሆኑ ሐብታም ወይም በጣም ታዋቂ አልነበሩ። በልጅነቱ አብርሃም እናቱን ያጣ ሲሆን አባቱም ወደ ኢንዲያና ተጓዘ። አብርሃም እንጨት በመፍለጥ እና ሌሎች የጉልበት ሥራዎች መስራት ነበረበት። ነገር ግን ለእውቀት ባለው ጥማት በትምህርቱ ለመላቅ ጠንክሮ ይሰራ ነበር። ይህም የሕግ ባለሙያ

አብርሃም ሊንከን  Read More »

ማርቲን ሉተር ኪንግ 

ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር በአሜሪካ የሰብዓዊ መብት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ዋነኛው ተፅእኖ ፈጣሪ ነበር። የማርቲን ሉተር ኪንግ ብጥብጥ አልባ ተቃውሞ በአሜሪካ ውስጥ ስላለው የዘር መድልዎ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያስቻለ ነበረ። በዚህም መሠረት ዋነኛ የፖለቲካ ለውጥ አራማጅ ነበረ። ማርቲን ሉተር ኪንግ ከዚህ በተጨማሪ የተዋጣለት ተናጋሪ ነበረ። በዚህ ችሎታውም የበርካታ ሰዎችን አስተሳሰብ እና ልቦና መግዛት ችሏል።  ማርቲን ሉተር ኪንግ

ማርቲን ሉተር ኪንግ  Read More »

ማሀትማ ጋንዲ

ማሀትማ ጋንዲ በህንድ ፖለቲካዊ የነፃነት እንቅስቃሴ የነበረው ዋነኛ መሪ በ1869 አ.ም ፖርባንዳር ተወለደ። የእናቱም ሀይማኖታዊ ታማኝነት ለጋንዲ ባህሪ ዘላቂ ተጽኖ አዋለበት ። ጎበዝ ተማሪ የነበረው ጋንዲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እየተከታተለ አባቱ በሞት ሲለዩ ጉዞውን ወደ ኢንጊሊዝ ሀገር አድርጎ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪውን ያዘ።  በዛም ጊዜ መጽሀፍ ቅዱስን አጥንቶ በእየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶች ትህትና አና ምህረት የሚሉት ሀሳቦች

ማሀትማ ጋንዲ Read More »

ሲግመንድ ፍሮይድ

አውስትሪያኑ የነርቭ ህክምና ስፔሻሊስት የነበረው ሲግመንድ ፍሮይድ በሜይ 6 1856 አ.ም በፍሪበርግ በጊዜው የአውስትሪያ ግዛት የአሁኗ ቼክ ሪፐብሊክ ተብላ በምትጠራው  ከተማ ተወለደ። ልጅነቱንም በሊፕዚግ እና ቪየና እያሳለፈ ቆይቶ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በጣም ጥሩ ዉጤት አስመዝግቦ ። በተለይም በተለያዩ የአውሮፓ ቋንቋዎች የተለየ ችሎታው ይታወቃል ። በ17 አመቱ ፍሮይድ በቪየና ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ክፍል በፍልስፍና ። በፊዚዮሎጂ

ሲግመንድ ፍሮይድ Read More »

ባራክ ሁሴን ኦባማ

ባራክ ሁሴን ኦባማ የጥቁር ህዝቦች አንገት ቀና ያደረገ የአሜሪካ መሪ፡፡ ባራክ ኦባማ 44ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆኖ ያገለገለ ጥቁር አሜሪካዊ መሪ ነው፡፡ ልዕለ-ሀያሏን ሀገረ አሜሪካ ለ2 የፕሬዝዳትነት ግዜያት አገልግሏል፡፡ ትውልድ ባራክ ኦባማ በነሀሴ 4/1961 እ.አ.አ በሃዋይ ግዛት ተወለደ፡፡  አሜሪካን በፕሬዝዳንትነት ከአገለገሉ ሰዎች በሃዋይ የተወለደ ብቻኛ ሰው ነው፡፡ ኦባማ የተወለደው ከነጭ እናትና ከጥቁር አባት ሲሆን የእናቱ የዘር

ባራክ ሁሴን ኦባማ Read More »