አሜሪካ እስከ 2024 በታሪክ ዘመኗ 46 ፕሬዝደንቶች መርተዋታል ከ 46 ውስጥ አንዱ ብቻ ጥቁር ነበሩ፡፡
ጥርኝ የድመት ዝርያ ስትሆን ከሰውነቷ ውስጥ ለሽቶ መስሪያ የሚያገለግል ልዩ መዓዛ ያለው ዘይት ታመነጫለች
ፈረሶች ስድስት አይነት የስሜት ህዋሳት አላቸው እንዲሁም 340 ዲግሪ ፊታቸውን አዙረው የማየት አቅም አላቸው
የኒውክሌር ቦምብ ፍንዳታ ቢከሰት ጨረሩን ተቋቁሞ በአካባቢው መትረፍ የሚችል ብቸኛ ፍጡር በረሮ ነው፡፡
ከባለ 6 እግር ነፍሳት መሀል ፈጣን ሯጭ በረሮ ሲሆን ጭንቅላቱን ተበጥሶ ለ10 ቀናት በህይወት መቆየት ይችላል
ከአእዋፍ መካከል ብቸኛ የላይኛውንም የታችኛውንም መንቁራቸውን ማንቀሳቀስ የሚችሉት ፓሮት ብቻ ነው
በዓለም ላይ ብቸኛዋ መርዛማ ወፍ በኒውዝላንድ ውስጥ የምትገኘው ፒቶሁ የተባለች የእፅዋት ዝርያ ናት፡፡
ኤሙስ የተባሉት የአእዋፍ ዝርያዎች የሚጥሉት እንቁላል አረንጓዴ ነው፤ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ብቻ ነው
ጉጉት በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ጥርት አድርጋ ማየት ትችላለች፤ ጉጉት አንገትዋን 270 ዲግሪ ማዞር ትችላለች፡፡
ከአእዋፍ ዝርያዎች ሰማያዊ ቀለም መለየት የምትችለው ጉጉት ብቻ ናት አይኖቿንም በፍጹም ማንቀሳቀስ አትችልም
ጉጉት ሲርባቸው ትናንሽ ወፎችን ከነነፍሳቸው ይውጣሉ፤ ፓሮት ዛፍ ላይ የምትወጣው መንቁሯን በመጠቀም ነው፡፡
የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ በፍፁም መብረር አትችልም ፤የሌሊት ወፍ በጨለማ ለመብረር ማየት አያስፈልጋትም፡፡
ከአጥቢ እንስሳዎች መሀል መብረር የምትችለው የሌሊት ወፍ ብቻ ናት፤የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም
የሌሊት ወፍ እግሮችዋ በጣም ቀጫጭን እና አቅም አልባ በመሆናቸው መቆምም ሆነ መራመድ አትችልም፡፡
ከአዕዋፍ ሁሉ ፈጣን ዋናተኛ የምትባለው ፔንጉዊን በሰዓት እስከ 25 ኪ.ሜ ትዋኛለች፡፡
በግድግዳ ላይ ሽቅብና ቁልቁል መራመድ የሚችል ብቸኛ ወፍ ፔንጉዊን ነው፤ፔንጉዊን መዋኘት እንጂ መብረር አይችሉም
ዶሮ የተለያዩ ቀለማት ያለው ምግብ ከተመገበች የምትጥለው እንቁላል አስኳሉ ቢጫ ሳይሆን የተመገችውን ቀለም ነው
ዶሮ በተከታታይ ከምትጥለው እንቁላሎች ውስጥ አስረኛው ቀድሞ ከተገኙት ከዘጠኙ እንቁላሎች በይዘት ይበልጣል፡፡
የሰጎን እንቁላል የሚፈለፈለው በ40 ቀናት ውስጥ ነው፤በጣም ትልቁ ባለአንድ ሴል ህዋስ የሰጎን እንቁላል ነው
ሰጎን ትልቋ የወፍ ዝርያ ስትሆን በሪከርድ የተያዘላት ቁመትም 2.74 ሜ እና ክብደትም 156 ኪ.ሜ ነው፡፡
ከአዕዋፍ ዝርያ በምድር ላይ ፈጣን ሯጭ የምትባለው ሰጎን ስትሆን በሰዓት ከ60 እስከ 65 ኪ.ሜ ትሮጣለች፡፡
የሰጎን ሥጋ ከስብና ኮሌስትሮል ፍፁም ነፃ ነው፤ በምድር ላይ በጣም ውብና ጠንካራ ላባ ያላት ወፍ ሰጎን ናት
ውሾች ኦቲዝም የተባለ የአእምሮ ህመም ያለባቸውን ልጆች በማሽተት ብቻ ለይተው ማወቅ ይችላሉ፡፡
ከባለ 6 እግር ነፍሳት መሀል ፈጣን ሯጭ በረሮ ሲሆን ጭንቅላቱን ተበጥሶ ለ10 ቀናት በህይወት መቆየት ይችላል
ውሻን በሰንሰለት ማሰር በሶስት አጥፍ የበለጠ ተናካሽ ያደርገዋል፡፡የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው፡፡
ውሻ ከፍተኛ የማሽተት ኃይል ያለው እንስሳ ሲሆን ድብ የውሻን 7 እጅ የማሽተት ችሎታ አለው፡፡
በ1966 ዓ.ም የዓለም ዋንጫ ከለንደን ኤግዚቢሽን ከተሰረቀ በኋለ በሰባተኛው ቀን ያገኘችው ውሻ ናት፡፡
ዝሆኖች እርስ በርሳቸው ለመግባቢያነት የሚጠቀሙት ድምፅ “ተርሚነብል” ይባላል፡፡
ከሰው ልጅ ጋር ተቀራራቢ እድሜ ያለው እንስሳ ዝሆን ነው፤ዝሆን የሚያንቀላፋው በቀን ለ2 ሰዓት ያህል ብቻ ነው
ጉጉት ሲርባቸው ትናንሽ ወፎችን ከነነፍሳቸው ይውጣሉ፤ ፓሮት ዛፍ ላይ የምትወጣው መንቁሯን በመጠቀም ነው፡፡
የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ በፍፁም መብረር አትችልም ፤የሌሊት ወፍ በጨለማ ለመብረር ማየት አያስፈልጋትም፡፡
አያሌ ሊፒስቲኮች ወይም የከንፈር ቀለሞች የሚቀመሙት ከዓሳ ቅርፊት ነው፤አሳዎች ሲያንቀላፉ አይናቸው ክፍት ነው
ሻርክ ደምን የማሽተት ብቃቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ጠብታ ደምን ከ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ማሽተት ይችላል
ከአዕዋፍ ሁሉ ፈጣን ዋናተኛ የምትባለው ፔንጉዊን በሰዓት እስከ 25 ኪ.ሜ ትዋኛለች፡፡
ሕይወት ካላቸው ነገሮች ሁሉ በምንም ዓይነት ህመም ወይም በሽታ የማይጠቃ ብቸኛ ፍጥረት ሻርክ ነው፡፡
ከጎሬላ ቀጥሎ ከፍተኛ የማስተዋል ችሎታ ያለው እንስሳ ዶልፊን ነው፤ዶልፊን ሰውን በማዝናናት ፍቅሩን ይገልፃል
ዶልፊኖች ስልጠና ተሰጥቶአቸው ፀረ መርከብ ፈንጅዎችን ከባህር ውስጥ በመልቀም አገልግሎት ላይ መሰማራት ይችላሉ
ዶልፊን የሚያንቀላፉት አንድ አይናቸውን ብቻ በመጨፈን ነው፤ ዶልፊኖች የሚያዳምጡት በራስ ቅላቸው ነው፡፡
እስከ እለተሞቱ ድረስ እርዝመቱ እየጨመረ የሚሄድ ፍጡር ቢኖር እባብ ብቻ ነው፡፡
ኮብራ የተባለው የእባብ ዝሪያ ከ40ሜትር ርቀት መርዙን በቀጥታ የሰው አይን ውስጥ በማስፈንጠር ይገድላል፡፡
በአለማችን ውስጥ እባብ እና ሌሎች ተሳቢ እንስሳት የማይገኙበት ብቸኛ አህጉር አንታርክቲካ ነው፡፡
አንድ ሮልስሮይስ መኪና ለማምረት 6ወራትን ይወስዳል በአንጻሩ 1ቶዮታ መኪና የሚመረተው በ13 ሰአት ውስጥ ነው
ንብ ቀይ ቀለም መለየት ስለማትችል ቀያይ አበቦችን መቅሰም አትችልም፤የንብ ክንፍ በደቂቃ11ሺህጊዜ ይርገበገባል
እያንዳንዷ ንብ 4 ክንፎች፣ 5 ዓይኖችና 2 የጨጓራ ከረጢቶች አሏት ንብ ለመናደፍ 12 ጡንቻዎችዋን ትጠቀማለች
ንቦች እርስ በርሳቸው የሚግባቡት በዳንስ ቋንቋ ነው፡፡ ይህም ዳይሴፈሪንግ ይባላል፡፡
የአንድ የንብ መንጋ ውስጥ ከ1000 በላይ ንቦች ይገኛሉ ንግስቲቱ ንብ በቀን 1500 እንቁላሎችን ትጥላለች፡፡
ንግስቲቷ ንብ ሰዎችን አትናደፍም ንቦችን ግን ትናደፋለች፤ንግስቲቱ ንብ በቀን 1500 እንቁላሎችን ትጥላለች
አንዲት ንብ በህይወት ዘመኗ ሁሉ የምታደርገው በረራ 1500 ኪ.ሜ ነው፡፡
አንዲት ንብ በህይወት ዘመኗ ሁሉ የምታመርተው የማር መጠን የአንድ ማንኪያ 1/12ኛ ብቻ ነው፡፡
በዓለም ላይ የማይበላሽ፣የማይሻግት፣የማይበሰብስ እና ጣዕሙ ሳይለወጥ መቆየት የሚችል ብቸኛ ምግብ ማር ነው፡፡
የማር ጣዕም እንደ አካባቢው የአበባ ዓይነት ይለያያል፤በዓለም ውስጥ ከ300በላይ የማር ጣዕሞችና አይነቶች አሉ
በአለማችን ላይ የምትገኘው ትንሽዋ ንብ ትራይጎን ሚኒማ ትባላለች፤ ማርን የምታመርተው ሴቷ ንብ ብቻ ናት፡፡
ከእንስሳት ሁሉ በጣም ረጅሟ ቀጭኔ ናት፡፡ የቀጭኔ አንገት 4 ሜትር ይረዝማል፡፡
ቀንድ አብቅላ ወይም ከነቀንዷ የምትወለድ ብቸኛ እንስሳ ቀጭኔ ናት፡፡
የቀጭኔ የምላስ ቀለም ሰማያዊ ነው፡፡
በምድር ላይ ቀጭኔን የሚያሰጋት ብቸኛ እንስሳ አንበሳ ነው፡፡
ቀጭኔ ጆሮዎቿን የምታፀዳው ግማሽ ሜትር በሚረዝመው ምላስዋ ነው፤ የቀጭኔ የምላስ ቀለም ሰማያዊ ነው፡፡
ቀጭኔ ራስዋን ከጥቃት ለመከላከል የምትጠቀምበት የሰውነት ክፍል እግሮችዋን ነው፡፡
ዜብራ የሚገኝበት ምድር ወይም የተፈጥሮ መኖሪያቸው አፍሪካ ብቻ ነው፡፡
