ጆን ፈ. ኬኔዲ
ጆን ፈ. ኬኔዲ 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት፤ ፖሎቲከኛና ተወዳጅ ሰው ነበር፡፡ ኬኔዲ የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባል ነበር፡፡ ኬኔዲ በአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ታሪክ ውስጥ ልክ እንደ አብረሃም ሊንከን በሰው ነው የተገደለው፡፡ ትውልድ ጆን ፈ. ኬኔዲ የተወለደው በግንቦት 29/1917 በማሳቹሰትስ አሜሪካ ነበር፡፡ የኬኔዲ የዘር ሀረግ የሚመዘዘው ከአይርላንድ ነው፡፡ ኬኔዲ ለቤተሰቡ 2ኛ ልጅ ሲሆን በአጠቃላይ 9 ናቸው፡፡ ኬኔዲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን […]



